[ecs-list-events]
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውነው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ፣የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አካላት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆን እንዳለበት ተጠቆመ።
የዩኒቨርሲቲው መምህራና የአስተዳደር ሰራተኞች በሀገራዊ ጉዳይ፣ በዩኒቨርሲቲው በ2008 የስራ አፈጻጸምና በ2009 እቅድ ላይ ትናንት ውይይት […]
በሐረር ከተማ የሚገኘው የህይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል እየጣረ መሆኑን ገለፀ፡፡
የሆስፒታሉ ተገልጋዮች በበኩላቸው የመድሃኒት አቅርቦትና የጤና ባለሞያ እጥረት ተገልጋዩን ለተጨማሪ ወጪ እየዳረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ሆስፒታሉ […]


