Other News

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችና የአንበጣ መከላከያ ድጋፍ አደረገ

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችና የአንበጣ መከላከያ ድጋፍ አደረገ ሐረር፣ ጥቅምት 19/2013(ኢዜአ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 10 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ለህክምና አገልግሎትና የአንበጣ መንጋ ለመከላከልና የሚውሉ ቁሳቁሶችን […]

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ380 ሺህ ብር የገዛቸውን 200 ፍየሎችና በ77ሺ ብር የገዛውን መኖ በሐረማያ ወረዳ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ሴት አርሶአደሮች አከፋፈለ፡፡

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ380 ሺህ ብር የገዛቸውን 200 ፍየሎችና በ77ሺ ብር የገዛውን መኖ በሐረማያ ወረዳ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ሴት አርሶአደሮች አከፋፈለ፡፡ ቤነፊት ሪያላዝድ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ክላስተር እርዳታውን ያደረገው አነስተኛ ገቢ ላላቸው […]

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በስራ ላይ እያለ ሁለት እጆቹን በአደጋ ምክንያት ላጣ ሠራተኛው እርዳታ ሰጠ፡፡

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከአንድ ዓመት በፊት በስራ ላይ እያለ ሁለት እጆቹን በአደጋ ምክንያት ላጣ ሠራተኛው ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ በእርዳታ ሰጠ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ቋሚ ሠራተኛ የሆነው መሐመድ አደም ዑመር መደበኛ ሥራው የከብት […]

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ያሰራጫቸው ሰባት የተሻሻሉ የስኳር ድንች ዝርያዎች በገቢያቸው ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣቱን የባቢሌ ወረዳ አርሶ አደሮች አስታወቁ፡፡

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ያሰራጫቸው ሰባት የተሻሻሉ የስኳር ድንች ዝርያዎች በገቢያቸው ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣቱን የባቢሌ ወረዳ አርሶ አደሮች አስታወቁ፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ወረዳዎች ውስጥ ለስድስት ሺህ አርሶ አደሮች […]