Home » NEWS

NEWS

ተቋሙ ኃላፊነቱን በተሻለ እንዲወጣ የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ገለጹ

ተቋሙ ኃላፊነቱን በተሻለ እንዲወጣ የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ገለጹ

ተቋሙ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን በማስፈን የተጣለበትን ኃላፊነት በበለጠ እንዲወጣ የሚጠበቅባቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ገለጹ። መምህራኑና የአስተዳደር ሠራተኞቹ በመማር ማስተማር ሥራና በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለስምንት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂዱት የነበረው ስልጠናና ውይይት ትናንት ተጠናቋል። በስልጠናው ማጠቃለያ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በስልጠና ቆይታቸው በሀገሪቱ ወቅታዊ […]

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውነው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ፣የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አካላት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆን እንዳለበት ተጠቆመ።

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውነው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ፣የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አካላት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆን እንዳለበት ተጠቆመ።

የዩኒቨርሲቲው መምህራና የአስተዳደር ሰራተኞች በሀገራዊ ጉዳይ፣ በዩኒቨርሲቲው በ2008 የስራ አፈጻጸምና በ2009 እቅድ ላይ ትናንት ውይይት ማካሄድ ጀምረዋል። ውይይቱ በዋናው ግቢ በሁለት መድረኮችእን በሀረር ካንፓስም በተመሳሳይ ሁለት መድረኮች ተከፋፍሎ እየተካሄደ ይገኛል፡፡በመክፈቻው ዕለት የኢፌዲሪ የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት ተቋም ዋና ዳይሬክተር አቶ ደኤሳ ለታ በሃያ አምስት ዓመታት ጉዞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሚናና […]

በሐረር ከተማ የሚገኘው የህይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል እየጣረ መሆኑን ገለፀ፡፡

በሐረር ከተማ የሚገኘው የህይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል እየጣረ መሆኑን ገለፀ፡፡

የሆስፒታሉ ተገልጋዮች በበኩላቸው የመድሃኒት አቅርቦትና የጤና ባለሞያ እጥረት ተገልጋዩን ለተጨማሪ ወጪ እየዳረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ሆስፒታሉ በሚሰጠው የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሆስፒታሉ የስራ ኃላፊዎች ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት አካሂደዋል። በከተማው በሚገኘው የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ መሰብሰቢያ አዳራሽ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ዩኒቨርሲቲው ሆስፒታሉን ከተረከበ ከሐምሌ 2002 ዓም ጀምሮ ለህዝቡ እየሰጠ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት […]

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ትምህርት ዘርፎች ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የማጠናከሪያ የክረምት ትምህርት ሰጠ

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ትምህርት ዘርፎች ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የማጠናከሪያ የክረምት ትምህርት ሰጠ

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በአካባቢው የሚገኙ የመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ተማሪዎች ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ያላቸው ዝንባሌ እንዲጎለብት እና ክህሎታቸው እንዲዳብር በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች በየዓመቱ በክረምት የእረፍት ጊዜ በዩኒቨርሲቲው መምህራን የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣል፡፡ ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ ከሐረሪ ክልል ፣ ከምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ዞኖች ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ 380 ተማሪዎች ከሐምሌ 12 […]

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ34 ቀበሌዎች ለተወጣጡ ባለሞያዎች የወሳኝ ኩነቶች ምዘገባ አተገባበር ስልጠና ሰጠ፡፡

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ34 ቀበሌዎች ለተወጣጡ ባለሞያዎች የወሳኝ ኩነቶች ምዘገባ አተገባበር ስልጠና ሰጠ፡፡

የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ የልደት፣የጋብቻ፣የፍቺና የሞት ምዘገባዎች የሚካሄዱበት አሰራር ሲሆን በቅርቡ በአገር አቀፍ ደረጃ ምዘገባው በይፋ ተጀምሮ ወደ ስራ መገባቱ ይታወቀል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ተኮር ልማት ዳይሬክቶሬት ከሐረማያ ወረዳ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በመሆን ከ34 ቀበሌዎች ለመጡ የጤና ባለሞያዎች ፣ የቀበሌ ሊቀመንበርና የአስተዳደር ሰራተኞች ሐምሌ 22/2008 ዓ/ም […]

የህግ ኮሌጅ ከተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ለተወጣጡ የፖሊስ አባላት ስልጠና ሰጠ

የህግ ኮሌጅ ከተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ለተወጣጡ የፖሊስ አባላት ስልጠና ሰጠ

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የህግ ኮሌጅ በሰብአዊ መብት፣ በወንጀል ህግ እና በታራሚዎች አያያዝና መብት ዙሪያ ከሐረሪ ክልል፤ እና በኦሮሚያ ክልል ከምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ማረሚያ ቤቶች ለተውጣጡ ስልሳ ባለሞያዎች ለሶስት ቀናት የቆየ ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ተሳትፎና ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ፕ/ር ከበደ ወ/ጻዲቅ እንደተናገሩት መድረኩ […]

HU Team Participates in World Youth Assembly

HU Team Participates in World Youth Assembly

A team from Haramaya University participated in the 2016 Summer World Youth Assembly which was held from August 10 up to 12, 2016 at the UN Headquarters in New York, USunder the theme of “Transform Vision in to Action”. Haramaya University’s delegates comprised of three 4th Year College of Law […]

Communication needed between Research, Policy and Media

Communication needed between Research, Policy and Media

A national workshop on “Evidence for Health Action: Research to Policy Divide” was held at Capital Hotel & Spa in Addis Ababa on August 19, 2016. The workshop looked at the link and communication between health researches and policies on health as well as the linkage between health researches and […]

College of Law Team Leaves to Kenya to Participate in Foreign Direct Investment (FDI) Moot Court Competition

College of Law Team Leaves to Kenya to Participate in Foreign Direct Investment (FDI) Moot Court Competition

By College of Law A team, which consists of four College of Law students and a coach, has left to Kenya,Nairobi to participate in the 2016 Regional Foreign Direct Investment (FDI) Moot Court Competition. The competition is expected to be held from August 19 up to 21, 2016 at Africa […]

New Postgraduate Program Initiated

New Postgraduate Program Initiated

Haramaya University in collaboration with Purdue University, one of the prominent universities the United States of America, held a four day curriculum designing and discussion sessions in the University’s Resource Center from July 31 – August 03, 2016. It can be recalled that Haramaya University has won a proposal worth […]