[ecs-list-events]
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት ተሳትፎ ዘርፍ በተያዘው ዓመት ለመስራት ባቀዳቸው ስራዎች ላይ ከአካባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት አደረገ ፡፡
ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የስብሰባ ማዕከል በተደረገው የምክክር መድረክ ላይ የአጎራባች ከተሞች የአስተዳደር […]
በምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ የሚገኙ ነዋሪዎች የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ኮሌጅ በአካባቢያቸው እየሰጠ በሚገኘው ነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ፡፡
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ኮሌጅ በምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ እንዲሁም በሐረሪ ክልል በሚገኙ ፍርድቤቶችና ማረሚያ ቤቶች ውስጥ […]


