News
-
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውነው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ፣የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አካላት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆን እንዳለበት ተጠቆመ።
የዩኒቨርሲቲው መምህራና የአስተዳደር ሰራተኞች በሀገራዊ ጉዳይ፣ በዩኒቨርሲቲው በ2008 የስራ አፈጻጸምና በ2009 እቅድ ላይ ትናንት ውይይት […]
-
በሐረር ከተማ የሚገኘው የህይወት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል እየጣረ መሆኑን ገለፀ፡፡
የሆስፒታሉ ተገልጋዮች በበኩላቸው የመድሃኒት አቅርቦትና የጤና ባለሞያ እጥረት ተገልጋዩን ለተጨማሪ ወጪ እየዳረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ሆስፒታሉ […]
-
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ34 ቀበሌዎች ለተወጣጡ ባለሞያዎች የወሳኝ ኩነቶች ምዘገባ አተገባበር ስልጠና ሰጠ፡፡
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ የልደት፣የጋብቻ፣የፍቺና የሞት ምዘገባዎች የሚካሄዱበት አሰራር ሲሆን በቅርቡ በአገር አቀፍ ደረጃ ምዘገባው በይፋ […]
-
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ትምህርት ዘርፎች ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የማጠናከሪያ የክረምት ትምህርት ሰጠ
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በአካባቢው የሚገኙ የመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ተማሪዎች ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ያላቸው ዝንባሌ […]
-
የህግ ኮሌጅ ከተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ለተወጣጡ የፖሊስ አባላት ስልጠና ሰጠ
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የህግ ኮሌጅ በሰብአዊ መብት፣ በወንጀል ህግ እና በታራሚዎች አያያዝና መብት ዙሪያ ከሐረሪ ክልል፤ […]
-
HU Team Participates in World Youth Assembly
A team from Haramaya University participated in the 2016 Summer World Youth Assembly which was […]
-
-
-
-


