ENTERPRISE DEVELOPMENT
-
የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ሰራተኞች ያካተተ ቡድን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኘ።
የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ሰራተኞች ፣ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎችና የጋዜጠኞች አባላትን ያካተተ ቡድን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኘ። ኮሚሽኑ #VisitOromia በሚል ንቅናቄ ኦሮሚያ ክልልን ተቀዳሚ የቱሪስ መዳረሻ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ በጉብኝቱ ወቅት ተገልጿል። […]
-
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ 355 ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና ሊወስዱ ነው።
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ 355 ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች “የማህበረሰባችንን ውለታ ለመመለስ እንሰራለን” በሚል መሪ ቋል የመስክ የቡድን ስልጠና ሊወስዱ ነው። የቡድን ስልጠናው /Team Training Program TTP / በሐረሪ […]
-
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ግንባታ መድረክ አካሄደ:-
ዩኒቨርሲቲው በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የሰላም ግንባታ ሂደት አጠናከሮ ለማስቀጠል እና ለማገዝ በዩኒቨርሲቲው አከባቢ ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሄደ። በዛሬው ዕለት በዩኒቨርሲቲው የስልጠና ማዕከል በተካሄደው በዚህ የምክክር መድረክ ላይ […]