COMMUNITY DEVELOPMENT
-
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከአንድ ዓመት በፊት በስራ ላይ እያለ ሁለት እጆቹን በአደጋ ምክንያት ላጣ ሠራተኛው ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ በእርዳታ ሰጠ፡፡
የዩኒቨርሲቲው ቋሚ ሠራተኛ የሆነው መሐመድ አደም ዑመር መደበኛ ሥራው የከብት መኖ ማዘጋጀት (silage) ሲሆን መስከረም 13 ቀን 2012 ዓ/ም የመኖ ዝግጅት ሥራውን በማከናወን ላይ ሳለ እየሰራበት የነበረው ማሽን ልብሱን ሲይዝበት […]
-
የብሔራዊ ዝርያ አጽዳቂ ቴክኒካል ኮሚቴ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ያቀረበውን ሚኦፍቱ /DAB410/ የተሰኘውን አዲስ የተሻሻለ የቦሎቄ ዝርያ አጽድቆ መልቀቁን አስታወቀ፡፡
እንደ ሀገር እስካሁን ከተለቀቁት የቦሎቄ ዝርያዎች 16 ከመቶው የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መሆኑና ዩኒቨርሲቲው ዝርያዎችን በማውጣት በሀገር አቀፍ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተብሏል፡፡ የብሔራዊ ዘር አጽዳቂ ቴክኒካል ኮሚቴና የብሔራዊ ዝርያ አጽዳቂ ኮሚቴ […]
-
”ደም በመለገስ የእናቶችን ሞት እንቀንስ”
ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ 355 ተመራቂ ተማሪዎች የመስክ የቡድን ስልጠና /TTP / በሐረሪ ክልል በተመረጡ 9 ሳይቶች ላይ ለማህበረሰብ ሙያዊ ድጋፍና ህክምና አገልግሎቶችን መስጠት ላይ ይገኛሉ። ተመራቂ ተማሪዎች […]