Archive for May, 2022
-
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በአካባቢው ለሚገኙ 75 እማወራ አርሶ አደሮች የተሻሻሉ የዶሮ ዝርያዎችን አከፋፈለ።
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምርምር ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የዘር ስርጭት ባለሙያ አቶ ተክለማሪያም ቀነኒ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲው በምርምር የተገኙ የእንስሳት ፣ የሰብል ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ዝርያዎችን እያሰራጨ ኅብረተሰቡን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እያደረገ […]
-
Tajaajilli Misooma Hawaasummaa Yuunivarsiitii Haramayaa qonnaan bultoota Aanaa Haramayaa 200 ta’aniif sanyii dinnichaa filatamaa bubbuu jedhamu raabsuun ibsame.
Qonnaan bultoonni sanyii dinnichaa argatan sanyii kana baay’isuun qonnaan bultoota biroo biraan akka gahaniis dubbataniiruu. Oomishtummaa qonnaan bulaa dabaluuf galtewwan barbaachisaan kessaa sanyii filatamaan isa tokko. Qonnaan bultoonni Aanaa Haramayaa […]
-
ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ጀነራል ሆስፒታል ሊገነባ ነው
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች የሚገነባ መልቲ ጀነራል ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ትናንት ተቀመጠ። ፕሮጀክቱ በ1 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ […]
-
ሐረማያ ዩኒቨርሰቲ ሀረር ከተማ ለሚገኘው የአብርሃ ባሃታ አረጋውያንና አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ድርጅት ዊልቸርና ለአካል ድጋፍ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።
ሐረማያ ዩኒቨርሰቲ ለአብርሃ ባሃታ አረጋውያንና አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ድርጅት ግምቱ ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ዊልቸርና ሌሎች ለአካል ድጋፍ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን ነው ድጋፍ ያደረገው። ዩኒቨርሲቲው ክርስቲያን ሪሊፍ ሰርቪስስ ከተሰኘ የአሜሪካ […]
-
-
-