የጽሑፍና የፈጠራ ስራዎች ይፈለጋሉ

 

በህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት የሚታተመው ዓመታዊ መጽሔት ለ2008 ዓ.ም የምረቃ በዓል ላይ ለአንባቢዎች ለማቅረብ የተለያዩ ዓመታዊ አንኳር ክንውኖችን ይዞ ይወጣል፡፡ በመሆኑም አዝናኝና አስተማሪ የስነ-ጽሁፍ፣ የፈጠራና የምርምር ስራዎች ያላችሁ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት የጽሁፎቹን ሶፍት ኮፒ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ቢሮ ቁጥር 214 እስከ ግንቦት 10/2008 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ወይም በኢሜል sportalem@yahoo.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

 

Call for articles

The public and International Relations Directorate of Haramaya University is very pleased to announce to the university community that we are started to collect short-communications, cartoons, poems, and other relevant articles that best fits to the quality and the standard of our annual Newsletter. As usual the newsletter gives special emphasis about the 2015/16 major activities. Articles can be submitted through sportalem@yahoo.comor in person at the Public and International Relations Directorate office No. 214 until May 17/2016.

Thanks for your participation

Public and International Relations Directorate

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.