የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ

 

ሐዩ ኤፍ ኤም 91.5 እና የሕዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

ነባር ተማሪዎች
ከመስከረም 16 እስከ 19/2008 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ፡፡
ከመስከረም 20 እስከ 24/2008 ዓ.ም ስልጠና ይወስዳሉ፡፡
ከመስከረም 25 እስከ 26/2008 ዓ.ም ምዝገባ ይካሄዳል፡፡
መስከረም 27/2008 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል፡፡


አዲስ ተማሪዎች
ከመስከረም 25 እስከ 26/2008 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ፡፡
ከመስከረም 27 እስከ 30/2008 ዓ.ም ስልጠና ይወስዳሉ፡፡
ጥቅምት 1 እና 2/2008 ዓ.ም ኦረንቴሽን ይሰጣቸዋል፡፡
ከጥቅምት 3 እስከ 5/2008 ዓ.ም ምዝገባ ይካሄዳል፡፡
ጥቅምት 8/2008 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል፡፡

3 comments on “የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ

 1. redai weldegebriel on said:

  would tell me the program of registration date of postgraduate (Agronomy)

 2. Getachew Assefa on said:

  please post new postgraduate students list

  thank you

 3. Haimanot on said:

  I need information on new graduate students admission.
  I do not have any information whether I pass the screening process or not.
  Thank you

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.