እንኳን ደስ አላችሁ!

 
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም የተማሪዎች የምርቃት ስነስርዓት ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2013 ዓ.ም ዋናው ግቢ በሚገኘው አፍረንቀሎ አዳራሽ የሚከናወን ስለሆነ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተመራቂዎች በአዳራሽ በሚከናወነው ዝግጅት ላይ መገኘት ለምትፈልጉ እስከ ዕሮብ መስከረም 6/2013 ዓ.ም ድረስ ድህረ ምረቃ ትምህርት ዳይሬክቶሬት 025 553 0405/ 0109/ 0020/0320 በመደወል እንድትመዘገቡና ጋዋን እንድትወስዱ ጥሪ ቀርቧል፡፡
በአዳራሽ መግባት ለማትችሉ የምርቃት ስነ ስርዓቱ በዩኒቨርሲቲችን የዌብ ሳይትና የማህበራዊ ሚዲያዎች በቀጥታ የሚተላለፍ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.