አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

 

 

አንጋፋው የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት እና የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት ለመጪው የትምህርት ዘመን ዝግጅቱን አጠናቆ በመጀመሪያእና በ2ኛ ዲግሪ ምዝገባውን ጀምሯል፡፡ ስለሆነም በሚከተሉት ማዕከላት ማመልከት የሚቻል መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡

 • ሐረር     በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ
 • ድሬዳዋ   በድሬዳዋ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት
 • ጅግጅጋ   በጅግጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
 • ጭሮ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጭሮ ካምፓስ
 • ጨለንቆ   በመታ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት (አዲስ)
 • ሐረማያ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ (አዲስ) ሲሆን በሥራ ሰዓት መመዝገብ መጀመራችንን በደስታ እየገለፅን

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮችን መጠቀም ይቻላል፡፡

 • ለተከታታይ                                    0255530057
 • ለርቀት                                         0255530372
 • ለክረምት                                       0255530063
 • ለድህረ ምረቃ               እና               0255530020
 • የተከታታይና ርቀት  ዳይሬክቶሬት             0255530315 እንድሁም
 • ዌይብ ሳይት                                   www.haramaya.edu.et መጎብኘት ይችላሉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.