አስደሳች ዜና ለመደበኛ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

 

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም በዋናው ግቢና በሐረር ካምፓስ በ2011 ዓ/ም በመደበኛ ፕሮግራም  በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች የድህረ-ምረቃ  (ማስተርስ) ትምህርት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.