አስደሳች ዜና ለመደበኛ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

 

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት በዋናው ግቢና በሐረር ካምፓስ በልዩ ልዩ የሦስተኛና ሁለተኛ ዲግሪ መርሃ-ግብሮች ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በደስታ ይገልፃል።በ2008 የትምህርት ዘመን ለሁለተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነሐሴ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል፡፡

ፈተናው በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ዋናው ቅጥር ግቢ እና ለጤና ሳይንስ የትምህርት ፕሮግራሞች በሐረር ጤና እና ሜዲካል ሳይንስ ሐረር ካምፓስ ይሰጣል፡

ለሦስተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን ነሐሴ 25/ 2007 ነው፡፡አመልካቾች በዩኒቨርስቲው በመሰጠት ላይ ያሉትን የትምህርት ፕሮግራሞች በዩኒቨርስቲው ድህረ-ገፅ http://www.haramaya.edu.etላይ መመልከት ይችላሉ፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0255530020 እና 0255530332 ዘወትር በስራ ሰዓት መደወል ይቻላል፡፡

               PhD Programs

1. College of Agriculture and Environmental Sciences

 • Agricultural Economics
 • Animal Genetics and Breeding; Animal Nutrition; Tropical Animal Production Range Ecology and Dry land Biodiversity; Dairy Technology
 • Agricultural Entomology; Agronomy; Horticulture; Plant Breeding; Plant Pathology
 • Soil Science
 • Rural Development and Agricultural Extension

2. Institute of Technology

 • Soil and Water Conservation Engineering; Irrigation Engineering

3. College ofHealth & Medical Sciences

 • Public Health

4. College of Natural and Computational Sciences

 • Microbiology
 • Physics

5. College of Social Sciences and Humanities

Peace and Conflict Resolution

 

Master Programs

1. College of Agriculture & Environmental Sciences (MSc)

 • Agricultural Economics; Agribusiness & Value Chain Management;
 • Agricultural and Food Marketing
 • Animal Production; Animal Breeding and Genetics;Animal Nutrition; Range Ecology and Biodiversity; Dairy Science;Dairy Technology
 • Agr