ተከታታይ እና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ ተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር
መስከረም 5ቀን 2006
አስደሳች ዜና !
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይ እና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር ለ2007 ዓ.ም በሚከተሉትየትምህርትዘርፎች ትምህርት ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቅድመ ምረቃ እና በድህረ ምረቃ መርሃ-ግብር ማስተማር ይፈልጋል፡፡እነዚህም፡-
ሀ/በቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር
- Accounting & Finance
- Economics
- Management
- Computer Science
- Civil Engineering
- Pharmacy
- Nursing
- RDAE
- Sociology
- Public Administration and Development Management
- Software Engineering
- Geographic Information Science
- Afan Oromo, Literature & Communication
- Journalism and communication
ለ/በድህረ ምረቃ መርሃ-ግብር
- Agricultural Communication & Innovation Development (M.Sc.)
- Agricultural Economics (M.Sc.)
- Agricultural Economics & Rural Development
- Educational Leadership (M.A.)
- Sociology(M.A)
- Afan Oromo Teaching(M.A)
- Afan Oromo Applied Linguistics (M.A.)
- Afan Oromo Literature(M.A.)
ስለሆነም ማንኛውም አመልኳች እስከ መስከረም 20 ቀን 2007 ዓ.ም በሥራሰዓት በየመርሃ-ግብሩ ማዕከላት (ሐረር፤ድሬዳዋ፤ጅግጅጋ እና ጭሮ) ቀርቦ ማመልከትየምትችሉመሆኑንበደስታ እንገልጻለን፡፡
የምታመለክቱበት ቦታዎች፡-
- ሐረር:- ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሐረር ጤናሳይንስከሌጅ በተከታታይትምህርትመርሃ ግብር ማስተባበሪያ ቢሮ
- ጭሮ :- ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጭሮ ካምፓስ በተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ማስተባበሪያ ቢሮ
- ድሬደዋ:- ድሬደዋ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ማስተባበሪያ ቢሮ
- ጅግጂጋ:-ጅግጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ማስተባበሪያ ቢሮ
የማመልከቻመስፈርቶች
ለድህረምረቃአመልካቾች፡–
1. በትምህርትመስኩወይምበተመሳሳይየትምህርትመስክመጀመሪያዲግሪያለው/ያላት
2. ሁሉምአመልካቾች የመጀመሪያ ድግሪ ምሰክር ወረቀት እና እስቱደንት ኮፒ ማቅረብ የምችል /የምትችል
ለቅድመ ምረቃአመልካቾች፡–
1. ዕዉቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ ያላት/ያለዉ
2. የ ቀድሞ 12 ኛ ወይም የ10ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እንግሊዘኛ እና ሂሳብን ጨምሮ 2.00 ነጥብና ከዚያ በላይ ያላት/ያለዉ
- ለ 10+3 , Level 3, Level 4 እና ዲፕሎማ ያላቸዉና የብቃት ማረጋገጫ ፈተና / COC ያለፈ/ች
- የመሰናዶ ትምርት ላጠናቃቁ አመልካቾች በየዓመቱ ት/ት ሚኒስቴር ባወጣው የከፍተኛ ት/ት መግቢያ ዉጤት መሰረት ይሆናል
ማሳሰቢያ፡-
- ሁሉምአመልካቾችዋናውንየትምህርትማስረጃከማይመለስሁለትፎቶኪፒናሁለትጉርድፎቶግራፍጋርይዘውመቅረብይጠበቅባቸዋል
- የማመልከቻፎርሙን ከማዕለቱ ማስተባበሪያ ቢሮ ወይም ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት (www.haramaya.edu.et/college of continuing and distance education )ላይ ማግኘት የምትችሉ ማሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፡-0255530020 ለድህረ ምረቃ
0255530057/0315 ለቅድመ ምረቃ ደውሎ ይጠይቁን።
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
ተከታታይ እና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ