ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

 

በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የቤነፊት፣ አይ፣ ኤስ፣ ኤስ፣ ዲ (BENEFIT-ISSD) ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተገለጸዉ የስራ መደብ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ መጠሪያ              ሾፌር

የቅጥር ሁኔታ                         ኮንትራት አስከ መስከረም 30, 2013

ደሞዝ                                      8360

የሚፈለገዉ ብዛት                   1(አንድ)

የስራቦታ                                  አዲስ አበባ

ተፈላጊ ችሎታ                     የቀድሞ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ች 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድና በሙያዉ/ዋ 9ዓመት የስራ ልምድ ወይም 10/12ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ች፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድና በሙያዉ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፣ በመልካም ስነ-መግባር የታነጸ/ች።

ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት መረጃዉን በምያዝ በሀርማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ክላስተር የሰዉ ሀብት ስራ አመራር ቢሮ እና አዲስ አበባ አራት ኪሎ ሮሚና ካፌ አጠግብ የቀድሞዉ የጀርመን ካልቸራል ኢንስቲቱት ህንፃ ላይ በሚገኘዉ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮቁ ጥር 15 ማመልከት ይቻላል።

 

መሳሰቢያ፡ አመልካቾች ቀደም ሲል የሰሩበትን መስሪያ ቤት አድራሻ፣ ያሰራቸዉን ሰዉ (ሰዎች) ስልክ ቁጥር በሰነዳቸዉ ላይ ማስፈር አለባቸዉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.