ማስታወቂያ

 

የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ጥቅምት 4 እና 5 ቀን 2007 ዓ.ም በነበራችሁበት ጊቢ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከጥቅምት 4 በፊትና ከጥቅምት 5 በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ያስታውቃል፡፡

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.