ለክረምት የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ-ግብር ተማሪዎች

 

መማር ማስተማርና በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ሊያጋጥሟችሁ በሚችሉት ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ሐምሌ 15 ቀን 2008 ዓ/ም ከሰዓት በፊት ከ2፡30 ጀምሮ በአፍረን ቀሎ አደራሽ የመረጃ ልዉዉጥ ስለሚደረግ በዉይይቱ ላይ በመሳተፍ ከዉይይቱ ተጠቃሚ እንድƒሆኑ እንድƒሆኑ እንድትሆኑ  በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.