ለምረቃ በዓል ተሳታፊዎች በሙሉ

 

በምረቃ እለት 01-11-09 ዓ.ም ለሚመጡ የተለያዩ የተማሪዎች ቤተሰብ የትራንስፖርት ችግር
እንዳያጋጥማቸው ከዩኒቨርስቲያችን ወደ ሐረማያ ከተማ የሚያመላልሱ አውቶቢሶችን ያዘጋጀን
በመሆኑ ይህንንም አገልግሎት ለአንድ ጉዞ 2.00 (ሁለት) ብር ብቻ ሲሆን የጉዞ መነሻ ቦታ
የዩኒቨርስቲው ዋናው በር ላይና ከሐረማያ ከተማ መተባበር ሆቴል ጋር መሆኑን አውቃችሁ
የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ የትራንስፖርት ስምሪትባ ጋራዥ ክፍል እያሳወቀ በወቅቱ
በትራንስፖርቱ ላይ ለሚያጋጥማችሁ ችግር በስልክ ቁጥር 09 11 85 27 54 ላይ በመደወል
ልታሳውቁን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

HTML tags are not allowed.