ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
በጥር 16 እና 17/2007 ዓ/ም ሊሰጥ የታቀደዉ የሁለተኛ ዙር ቱቶሪያል ፕሮግራም ወደ ጥር 30 እና የካቲት 1/2007 ዓ/ም የተላለፈ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0255530372 ወይም 0255530096 ይደዉሉ፡፡
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የርቀት ትምህርት መርሓ ግብር ጽ/ቤት